Loading...
Language: Amharic
ይህንን ሶስት ጊዜ በሉ፡
اَللَّهُ أَكْبَرُ كَبِيرًا، اَللَّهُ أَكْبَرُ كَبِيرًا، اَللَّهُ أَكْبَرُ كَبِيرًا، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ كَثِيرًا، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ كَثِيرًا، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ كَثِيرًا، وَسُبْحَانَ اللَّهِ بُكْرَةً وَأَصِيلًا
አላሁ አክበር ከቢራ፣ አላሁ አክበር ከቢራ፣ አላሁ አክበር ከቢራ፣ ወልሀምዱ ሊላሂ ከሲራ፣ ወልሀምዱ ሊላሂ ከሲራ፣ ወልሀምዱ ሊላሂ ከሲራ፣ ወ ሱብሀንአላሂ ቡክረተን ወአሲላ
አላህ ከሁሉ በላይ ታላቅ፣ በጣም ታላቅ ነው። አላህ ከሁሉ በላይ ታላቅ፣ በጣም ታላቅ ነው። አላህ ከሁሉ በላይ ታላቅ፣ በጣም ታላቅ ነው። ምስጋና ለአላህ ይሁን፣ በብዛት። ምስጋና ለአላህ ይሁን፣ በብዛት። ምስጋና ለአላህ ይሁን፣ በብዛት። ለአላህ ክብር ይገባው፣ በቀኑ መጀመሪያ እና በመጨረሻው።
Reference: ሐሰን ሊ ገይሪሂ (ሹዓይብ አል-አርናኡት)። አቡ ዳውድ፡ ፯፻፷፬