Loading...
Language: Amharic
ይህንን ተስቢህ ቢያንስ ሶስት ጊዜ በሉ፡
سُبْحَانَ رَبِّيَ الْعَظِيمِ
ሱብሀነ ረቢየል-አዚም
ለታላቁ ጌታዬ ክብር ይገባው። ዱዓው በአእምሮ ስሜቶች ይደገማል። ይህንን ተስቢህ ቢያንስ ሶስት ጊዜ መቅራት የረሱሉላህ (ሶ.ዐ.ወ) ምግባር እና መመሪያ ነው። አብዛኛዎቹ ዘገባዎች "ሱብሀነ ረቢየል-አዚም" አላቸው እና አንዳንድ ሀዲሶች "ሱብሀነ ረቢየል-አዚም ወ ቢሀምዲሂ" አላቸው።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ቲርሚዚ፡ ፪፻፷፪