Loading...
ለሩኩዕ ዱዓ (ሱብሀነ ረቢየል አዚም ወ ቢሀምዲሂ)
Language: Amharic
ይህንን ተስቢህ ቢያንስ ሶስት ጊዜ በሉ፡
سُبْحَانَ رَبِّيَ الْعَظِيمِ وَبِحَمْدِهِ
ሱብሀነ ረቢየል-አዚም ወ ቢሀምዲሂ
ለታላቁ ጌታዬ ክብር እና ምስጋና ይሁን።
Reference: ሐሰን ሰነድ (ሹዓይብ አል-አርናኡት)። አቡ ዳውድ፡ ፰፻፸