Loading...
በሩኩዕ ውስጥ ዱዓ (ሱቡሁን ኩዱሱን ረቡል መላኢከቲ ወር ሩህ)
Language: Amharic
سُبُّوْحٌ قُدُّوْسٌ رَبُّ الْمَلَائِكَةِ وَالرُّوْحِ
ሱቡሁን፣ ኩዱሱን፣ ረቡል-መላኢከቲ ወርሩህ
ክብር (ለአንተ)፣ ቅዱስ (አንተ ነህ)፣ የመላእክት እና የመንፈስ ጌታ። አዒሻ (ረ.ዐ) ረሱሉላህ (ሶ.ዐ.ወ) በሩኩዕ እና በሱጁድ ይቅሩት እንደነበር ተናግረዋል።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፰፻፸፪