Loading...
Language: Amharic
አውፍ ኢብን ማሊክ አሽጃኢ (ረ.ዐ) እንደተረኩት ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) በሩኩዕ እንዲህ ይሉ ነበር፡
سُبْحَانَ ذِي الْجَبَرُوْتِ وَالْمَلَكُوْتِ وَالْكِبْرِيَاءِ وَالْعَظَمَةِ
ሱብሀነ ዚል-ጀበሩቲ፣ ወል-መለኩቲ፣ ወል-ኪብሪያኢ፣ ወል-አዘመህ
የኃይል፣ የንግስና፣ የግርማ እና የታላቅነት ባለቤት ክብር ለአንተ ይሁን። ከዚያ ሰገዱ እና እንደቆሙት ያህል ቆሙ እና ሱረቱ አል ኢምራንን አነበቡ እና ከዚያ ሌሎች ሱራዎችን አንዱን ከሌላው በኋላ አነበቡ።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፰፻፸፫