Loading...
Language: Amharic
አብዱላህ ቢን ኡመር (ረ.ዐ) እንደተረኩት፡- ከአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ዱዓዎች ውስጥ አንዱ የሚከተለው ነበር -
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنْ زَوَالِ نِعْمَتِكَ وَتَحَوُّلِ عَافِيَتِكَ وَفُجَاءَةِ نِقْمَتِكَ وَجَمِيعِ سَخَطِكَ
አላሁመ ኢኒ አ'ኡዙ ቢከ ሚን ዘዋሊ ኒ'መቲክ፣ ወ ተሀዉሊ 'አፊየቲክ፣ ወ ፉጃአቲ ኒቅመቲክ፣ ወ ጀሚ'ዒ ሰኸቲክ
አላህ ሆይ፣ እኔ ከጸጋህ መወገድ፣ ከጥበቃህ መለወጥ፣ ከድንገተኛ ቁጣህ እና ከሁሉም ጥላቻህ በአንተ እጠበቃለሁ።
Reference: ሙስሊም፡ ፳፯፻፴፱