Loading...
Language: Amharic
سُبْحَانَكَ اَللَّهُمَّ رَبَّنَا وَبِحَمْدِكَ، اَللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي
ሱብሀነከ አላሁመ ረበና ወ ቢሀምዲከ፣ አላሁመግፊር ሊ
አላህ ሆይ፣ ክብር ለአንተ ይሁን፣ ጌታችን ሆይ፣ ምስጋናም ላንተ ነው። አላህ ሆይ፣ ማረኝ። (አዒሻ (ረ.ዐ) እንደዘገቡት፣ የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) በሩኩዕ እና በሱጁድ ይህንን ዱዓ በብዛት ይሉ ነበር።)
Reference: [፩] ቡኻሪ፡ ፯፻፺፬ [፪] ሱራ አን-ነስር ፻፲:፫