Loading...
ከሩኩዕ በኋላ ዱዓ (ሰሚዐላሁ ሊመን ሀሚደህ)
Language: Amharic
ከሩኩዕ ሲነሱ የሚባል ዱዓ፡
سَمِعَ اللَّهُ لِمَنْ حَمِدَهُ
ሰሚዐላሁ ሊመን ሀሚደህ
አላህ ምስጋናውን ለሚያቀርብለት ይሰማል።
Reference: ቡኻሪ፡ ፯፻፺፮