Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ رَبَّنَا لَكَ الْحَمْدُ، مِلْءَ السَّمَوَاتِ وَمِلْءَ الْأَرْضِ، وَمِلْءَ مَا شِئْتَ مِنْ شَيْءٍ بَعْدُ، أَهْلَ الثَّنَاءِ وَالْمَجْدِ، أَحَقُّ مَا قَالَ الْعَبْدُ، وَكُلُّنَا لَكَ عَبْدٌ، اَللَّهُمَّ لَا مَانِعَ لِمَا أَعْطَيْتَ، وَلَا مُعْطِيَ لِمَا مَنَعْتَ، وَلَا يَنْفَعُ ذَا الْجَدِّ مِنْكَ الْجَدُّ
አላሁመ ረበና ለከል-ሀምዱ ሚልአስ-ሰማዋቲ ወ ሚልአል-አርዲ፣ ወ ሚልአ ማ ሺእተ ሚን ሸይኢን በዕዱ፣ አህለስ-ሰናኢ ወል-መጅዲ፣ አሀቁ ማ ቃለል አብዱ፣ ወ ኩሉና ለከ አብዱን። አላሁመ ላ ማኒአ ሊማ አዕጠይተ፣ ወ ላ ሙዕጢየ ሊማ መነዕተ፣ ወ ላ የንፈኡ ዘል-ጀዲ ሚንከል-ጀዱ
አላህ ሆይ፣ ጌታችን ሆይ፣ ምስጋና ሁሉ ለአንተ ይሁን፣ በሰማያት እና በምድር የሞላ፣ እና ከዚያ በኋላ በፈለግከው ነገር ሁሉ የሞላ። አንተ የምስጋና እና የክብር ባለቤት፣ ባሪያ ከሚለው ነገር ሁሉ እጅግ የተገባህ - እና ሁላችንም ያንተ ባሮች ነን። አላህ ሆይ የሰጠኸውን የሚከለክል የለም፣ የከለከልከውንም የሚሰጥ የለም። የባለፀጋ ብልጽግናም ከአንተ (ቅጣት) ሊጠቅመው አይችልም።
Reference: ሙስሊም፡ ፬፻፸፯