Loading...
ረበና ለከል ሀምድ (ከሩኩዕ በኋላ ዱዓ)
Language: Amharic
የሩኩዕ ዱዓዎች በተለያዩ ሶሂህ ሀዲሶች በአራት መንገዶች ተዘግበዋል፡
(اَللَّهُمَّ) رَبَّنَا لَكَ الْحَمْدُ
(1) ረበና ለከል-ሀምድ (2) አላሁመ ረበና ለከል-ሀምድ
[1] ጌታችን ሆይ፣ ምስጋና ላንተ ይሁን። [2] አላህ ሆይ፣ ጌታችን ሆይ፣ ምስጋና ላንተ ይሁን።
Reference: ቡኻሪ፡ ፯፻፺፮