Loading...
ከሩኩዕ ሲነሱ ዱዓ ቁጥር 1
Language: Amharic
رَبَّنَا وَلَكَ الْحَمْدُ، حَمْدًا كَثِيرًا طَيِّبًا مُبَارَكًا فِيهِ
ረበና ወ ለከል-ሀምድ፣ ሀምደን ከሲረን ጠይበን ሙባረከን ፊህ
ጌታችን ሆይ፣ ምስጋና ላንተ ይሁን፣ ብዙ፣ መልካም እና የተባረከ ምስጋና።
Reference: ቡኻሪ፡ ፯፻፺፱