Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ رَبَّنَا لَكَ الْحَمْدُ مِلْءَ السَّمَوَاتِ وَمِلْءَ الْأَرْضِ وَمَا بَيْنَهُمَا وَمِلْءَ مَا شِئْتَ مِنْ شَيءٍ بَعْدُ أَهْلَ الثَّنَاءِ وَالْمَجْدِ، لَا مَانِعَ لِمَا أَعْطَيْتَ، وَلَا مُعْطِيَ لِمَا مَنَعْتَ، وَلَا يَنْفَعُ ذَا الْجَدِّ مِنْكَ الْجَدُّ
አላሁመ፣ ረበና ለከል ሀምዱ፣ ሚል-አስ ሰማዋቲ ወ ሚል-አል አርዲ ወማ በይነሁማ፣ ወ ሚል-አ ማ ሺእተ ሚን ሸይኢን በዕዱ፣ አህለስ ሰናኢ ወል መጅዲ። ላ ማኒአ ሊማ አዕጠይተ፣ ወላ ሙዕጢየ ሊማ መነዕተ፣ ወላ የንፈኡ ዘል ጀዲ ሚንከል ጀዱ
አላህ ሆይ! ጌታችን ሆይ፣ ምስጋና ሁሉ ላንተ ይሁን ሰማያትን እና ምድርን እና በመካከላቸው ያለውን የሚሞላ፣ እና ከዚያም ውጭ አንተን የሚያስደስት ሁሉ። አንተ የምስጋና እና የክብር ባለቤት። የሰጠኸውን የሚከለክል የለም፣ የከለከልከውንም የሚሰጥ የለም። የባለፀጋ ታላቅነትም ከአንተ (ቅጣት) ሊጠቅመው አይችልም።
Reference: ሙስሊም፡ ፬፻፸፰