Loading...
ለሩኩዕ እና ሱጁድ ዱዓ
Language: Amharic
ቀታዳ (ረ.ዐ) እንደተረኩት፣ ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ)፡- "በጣም መጥፎው ሌባ ሶላትን የሚሰርቅ ነው።" አሉ። ሶሀቦችም፡- "ሶላትን እንዴት ይሰርቃል?" አሉ። ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ)፡- "ሩኩዕ እና ሱጁዱን የማያሟላ ነው።" አሉ።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ሚሽካት፡ ፰፻፹፭