Loading...
Language: Amharic
አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ)፡- የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) በሱጁድ እንዲህ ይሉ ነበር፡
اَللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي ذَنْبِيْ كُلَّهُ دِقَّهُ وَجِلَّهُ، وَأَوَّلَهُ وَآخِرَهُ، وَعَلَانِيَّتَهُ وَسِرَّهُ
አላሁመግፊር ሊ ዘንቢ ኩለሁ፣ ዲቀሁ ወ ጂለሁ፣ ወ አወለሁ ወ አኺረሁ ወ አላ-ኒየተሁ ወ ሲረሁ
አላህ ሆይ፣ ኃጢአቴን በሙሉ ማረኝ፣ ትንሹንም ትልቁንም፣ የመጀመሪያውንም እና የመጨረሻውንም፣ ግልጹንም እና ስውሩንም።
Reference: ሙስሊም፡ ፬፻፹፫