Loading...
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ይህንን ጸሎት በሶላት ወይም በሱጁድ ይሉ ነበር፡
اَللَّهُمَّ اجْعَلْ فِي قَلْبِيْ نُورًا، وَفِي سَمْعِيْ نُورًا، وَفِي بَصَرِيْ نُورًا، وَعَنْ يَمِيْنِيْ نُورًا، وَعَنْ شِمَالِيْ نُورًا، وَأَمَامِيْ نُورًا، وَخَلْفِي نُورًا، وَفَوْقِيْ نُورًا، وَتَحْتِيْ نُورًا، وَاجْعَلْ لِي نُورًا (وَاجْعَلْنِيْ نُورًا)، وَاجْعَلْ فِي نَفْسِي نُورًا، (وَفِي عَصَبِيْ نُورًا، وَفِي لَحْمِي نُورًا، وَفِي دَمِيْ نُورًا، وَفِي شَعْرِيْ نُورًا، وَفِي بَشَرِيْ نُورًا)، اَللَّهُمَّ أَعْطِنِيْ نُورًا
አላሁመጅአል ፊ ቀልቢ ኑረን፣ ወ ፊ ሰምዒ ኑረን፣ ወ ፊ በሰሪ ኑረን፣ ወ አን የሚኒ ኑረን፣ ወ አን ሺማሊ ኑረን፣ ወ አማሚ ኑረን፣ ወ ኸልፊ ኑረን፣ ወ ፈውቂ ኑረን፣ ወ ተህቲ ኑረን፣ ወጅአል ሊ ኑረን (ወጅአልኒ ኑረን)፣ ወጅአል ፊ ነፍሲ ኑረን፣ (ወ ፊ አሰቢ ኑረን፣ ወ ፊ ለህሚ ኑረን፣ ወ ፊ ደሚ ኑረን፣ ወ ፊ ሸዕሪ ኑረን፣ ወ ፊ በሸሪ ኑረን)፣ አላሁመ አዕጢኒ ኑረን
አላህ ሆይ፣ በልቤ ውስጥ ብርሃንን አድርግ፣ በጆሮዬም ብርሃንን፣ በዓይኔም ብርሃንን፣ በቀኜም ብርሃንን፣ በግራዬም ብርሃንን፣ እና በፊቴ ብርሃንን፣ እና በኋላዬ ብርሃንን፣ እና በላዬ ብርሃንን፣ እና በታቼ ብርሃንን (አድርግ)። አላህ ሆይ፣ ለእኔ ብርሃንን አድርግልኝ፣ እና ብርሃን አድርገኝ፣ እና በነፍሴ ውስጥ ብርሃንን አድርግ፣ እና በነርቮቼ ውስጥ ብርሃንን፣ እና በስጋዬ ውስጥ ብርሃንን፣ እና በደሜ ውስጥ ብርሃንን፣ እና በፀጉሬ ውስጥ ብርሃንን፣ እና በቆዳዬ ውስጥ ብርሃንን አድርግ። አላህ ሆይ ብርሃንን ስጠኝ።
Reference: ሰሂህ ቡኻሪ፡ ፷፫፻፲፮፣ ሰሂህ ሙስሊም፡ ፯፻፷፫