Loading...
በሱጁድ ውስጥ ዱዓ
Language: Amharic
سُبْحَانَكَ اَللَّهُمَّ رَبَّنَا وَبِحَمْدِكَ، اَللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي
ሱብሀነከ አላሁመ ረበና ወ ቢሀምዲከ አላሁመግፊር ሊ
አላህ ሆይ፣ ክብር ለአንተ ይሁን፣ ጌታችን ሆይ፣ ምስጋናም ላንተ ነው። አላህ ሆይ፣ ማረኝ።
Reference: [፩] ቡኻሪ፡ ፯፻፺፬ [፪] ሱራ አን-ነስር ፻፲:፫