Loading...
በሱጁድ ውስጥ ዱዓ (ሱቡሁን ኩዱሱን ረቡል መላኢከቲ ወር ሩህ)
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) በማጎንበስ እና በሱጁድ ጊዜ እንዲህ ይሉ ነበር፡
سُبُّوحٌ، قُدُّوسٌ، رَبُّ الْمَلَائِكَةِ وَالرُّوحِ
ሱቡሁን፣ ኩዱሱን፣ ረቡል-መላኢከቲ ወርሩህ
ክብር (ለአንተ)፣ ቅዱስ (አንተ ነህ)፣ የመላእክት እና የመንፈስ ጌታ።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፰፻፸፪