Loading...
Language: Amharic
አስር ጊዜ ይበሉ -
لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ، وَلَهُ الْحَمْدُ، وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ
ላ ኢላሀ ኢለላሁ ወህደሁ ላ ሸሪከ ለሁ፣ ለሁል-ሙልኩ ወ ለሁል-ሀምዱ ወ ሁወ 'አላ ኩሊ ሸይ'ኢን ቀዲር
ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ የለም፤ እርሱ ብቻውን ነው፤ ተጋሪ የለውም። ንግስና የርሱ ነው፤ ምስጋናም የርሱ ነው፤ እርሱም በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው። ይህንን ዱዓ ፲ ጊዜ ያለ ሰው፣ ከኢስማኢል (ዐ.ሰ) ልጆች አራቱን ከባርነት ነፃ እንዳወጣ ይቆጠርለታል።
Reference: ቡኻሪ ቁጥር፡ ፷፬፻፫፤ ሙስሊም ቁጥር፡ ፳፮፻፺፫