Loading...
በሁለት ሱጁድ መካከል ዱዓ
Language: Amharic
رَبِّ اغْفِرْ لِي، رَبِّ اغْفِرْ لِي
ረቢግፊር ሊ፣ ረቢግፊር ሊ
ጌታዬ ሆይ፣ ማረኝ። ጌታዬ ሆይ፣ ማረኝ። ሁዘይፋ (ረ.ዐ) እንዳሉት ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ከላይ የተጠቀሰውን ዱዓ በሁለት መስገዶች መካከል ተቀምጠው ይቅሩ ነበር።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፰፻፸፬