Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي وَارْحَمْنِي وَعَافِنِي وَاهْدِنِي وَارْزُقْنِي
አላሁመግፊር ሊ፣ ወርሀምኒ፣ ወ አፊኒ፣ ወህዲኒ፣ ወርዙቅኒ
አላህ ሆይ! ይቅር በለኝ፣ ማረኝ፣ ምራኝ፣ እና ሲሰይን ስጠኝ። ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ይህንን ዱዓ በሁለት መስገዶች መካከል ተቀምጠው ይሉ ነበር።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ቲርሚዚ፡ ፪፻፹፬፣ ሐሰን (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፰፻፶