Loading...
Language: Amharic
سَجَدَ وَجْهِيَ لِلَّذِي خَلَقَهُ، وَشَقَّ سَمْعَهُ وَبَصَرَهُ بِحَوْلِهِ وَقُوَّتِهِ، فَتَبَارَكَ اللَّهُ أَحْسَنُ الْخَالِقِينَ
ሰጀደ ወጅሂየ ሊለዚ ኸለቀሁ፣ ወ ሸቀ ሰምአሁ ወ በሰረሁ ቢ ሀውሊሂ ወ ቁወቲሂ። ፈተባረከላሁ 'አህሰኑል-ኻሊቂን
ፊቴ ለዚያ ለፈጠረው፣ እና መስማትን እና ማየትን በእርሱ ኃይል እና ጉልበት ለሰጠው (ጌታ) ተደፋ። ስለዚህ አላህ ከፈጣሪዎች ሁሉ የበለጠ የተባረከ ነው።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ቲርሚዚ፡ ፴፬፻፳፭፣ ሱራ አል-ሙእሚኑን ፳፫:፲፬