Loading...
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- በቀን ፻ ጊዜ የሚል ሰው -
سُبْحَانَ اللَّهِ وَبِحَمْدِهِ
ሱብሀነላሂ ወ ቢሀምዲሂ
ምስጋና ለአላህ ይገባው፤ ጥራትም ይገባው። (ወይም፡- አላህ ጥራት ይገባው፤ ምስጋናም በእርሱ ነው።) ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ከላይ የተጠቀሰውን ዱዓ በቀን ፻ ጊዜ ያለ ሰው፣ ኃጢአቶቹ እንደ ባህር አረፋ ቢሆኑ እንኳ ይሰረዙለታል።
Reference: ቡኻሪ፡ ፷፬፻፭