Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنْ عَذَابِ جَهَنَّمَ وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْ عَذَابِ الْقَبْرِ وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْ فِتْنَةِ الْمَسِيْحِ الدَّجَّالِ وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْ فِتْنَةِ الْمَحْيَا وَالْمَمَاتِ. اَللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْمَأْثَمِ وَمِنَ الْمَغْرَمِ
አላሁመ ኢኒ አኡዙ ቢከ ሚን አዛቢ ጀሀነም፣ ወ አኡዙ ቢከ ሚን አዛቢል-ቀብር፣ ወ አኡዙ ቢከ ሚን ፊትነቲል-መሲሂድ-ደጃል፣ ወ አኡዙ ቢከ ሚን ፊትነቲል-መህያ ወል-መማት፣ አላሁመ ኢኒ አኡዙ ቢከ ሚነል-መእሰሚ ወ ሚነል-መግረም
አላህ ሆይ፣ እኔ ከገሀነም ቅጣት በአንተ እጠበቃለሁ፣ እና ከቀብር ቅጣት በአንተ እጠበቃለሁ፣ እና ከመሲህ አል-ደጃል (የሐሰት መሲህ) ፈተና በአንተ እጠበቃለሁ እና ከህይወት እና ከሞት ፈተና በአንተ እጠበቃለሁ። አላህ ሆይ! እኔ ከኃጢአት እና ከዕዳ በአንተ እጠበቃለሁ። ኢብን አባስ (ረ.ዐ) እንዳሉት ቅዱስ ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ለእነሱ (ለሶሃቦች) ይህንን ዱዓ የቁርኣን ሱራዎችን እንደሚያስተምሩአቸው በተመሳሳይ መንገድ ያስተምሩአቸው ነበር። እንዲህ ይሉ ነበር፡ (ዱዓው ከላይ ተጠቅሷል)
Reference: ሙስሊም፡ ፩/፬፻፲፪