Loading...
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- «ለምላስ ለመናገር በጣም ቀላል የሆኑ፣ ነገር ግን በሚዛን (በቀን ሂሳብ) በጣም ከባድ የሆኑ እና ለአዛኙ (አላህ) በጣም ተወዳጅ የሆኑ ሁለት አባባሎች አሉ። እነርሱም -
سُبْحَانَ اللَّهِ وَبِحَمْدِهِ، سُبْحَانَ اللَّهِ الْعَظِيمِ
ሱብሀነላሂ ወ ቢሀምዲሂ፣ ሱብሀነላሂል-'አዚም
ምስጋና ለአላህ ይገባው፤ ጥራትም ይገባው። ታላቁ አላህ ጥራት ይገባው።»
Reference: ቡኻሪ፡ ፷፬፻፮