Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ بِأَنَّ لَكَ الْحَمْدُ لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ وَحْدَكَ لَا شَرِيكَ لَكَ، الْمَنَّانُ، يَا بَدِيعَ السَّمَوَاتِ وَالْأَرْضِ يَا ذَا الْجَلَالِ وَالْإِكْرَامِ، يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ إِنِّي أَسْأَلُكَ الْجَنَّةَ وَأَعُوْذُ بِكَ مِنَ النَّارِ
አላሁመ ኢኒ አስአሉከ ቢአነ ለከል-ሀምዱ ላ ኢላሀ ኢላ አንተ ወህደከ ላ ሸሪከ ለከ፣ አል-መናኑ፣ ያ በዲአስ-ሰማዋቲ ወል-አርዲ ያ ዘል-ጀላሊ ወል-ኢክራም፣ ያ ሀዩ ያ ቀዩሙ ኢኒ አስአሉከል-ጀነተ ወ አኡዙ ቢከ ሚነን-ናር
አላህ ሆይ፣ እኔ እጠይቅሃለሁ፣ የምስጋና ባለቤት አንተ ስለሆንክ፣ ከአንተ በስተቀር ሊመለክ የሚገባው የለም ለብቻህ፣ ላንተ ተጋሪ የለህም። አንተ የመልካም ሁሉ ሰጪ ነህ። የሰማያት እና የኖድር ፈጣሪ ሆይ፣ የግርማ እና የክብር ባለቤት። ህያው እና ዘላለማዊ ሆይ፣ ጀነትን እጠይቅሃለሁ እና ከእሳት በአንተ እጠበቃለሁ።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፲፬፻፺፫-፲፬፻፺፭