Loading...
Language: Amharic
ኡሙ ሰለማ (ረ.ዐ) እንዲህ አሉ፡ "የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ከሰላምታ በኋላ፣ በፈጅር ጸሎት መጨረሻ እነዚህን ቃላት ይሉ ነበር።"
اَللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا وَرِزْقًا طَيِّبًا وَعَمَلًا مُتَقَبَّلًا
አላሁመ ኢኒ አስአሉከ ኢልመን ናፊአን፣ ወ ሪዝቀን ጠይበን፣ ወ አማለን ሙተቀበለ
አላህ ሆይ፣ ጠቃሚ እውቀትን፣ እና መልካም ሲሳይን፣ እና ተቀባይነት ያለውን ስራ እጠይቅሃለሁ።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ኢብን ማጃህ፡ ፱፻፳፭