Loading...
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ከእያንዳንዱ የግዴታ ጸሎት በኋላ ይህንን ዱዓ ይሉ ነበር፡
لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيْكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ، وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ، اَللَّهُمَّ لَا مَانِعَ لِمَا أَعْطَيْتَ، وَلَا مُعْطِىَ لِمَا مَنَعْتَ، وَلَا يَنْفَعُ ذَا الْجَدِّ مِنْكَ الْجَدُّ
ላ ኢላሀ ኢለላሁ ወህደሁ ላ ሸሪከ ለሁ፣ ለሁል-ሙልኩ ወ ለሁል-ሀምዱ ወ ሁወ አላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር፣ አላሁመ ላ ማኒአ ሊ ማ አእጠይተ፣ ወ ላ ሙእጢየ ሊ ማ መነእተ ወ ላ የንፈኡ ዘል-ጀዲ ሚንከል-ጀድ
ከአላህ በስተቀር ሊመለክ የሚገባው የለም፣ ለብቻው፣ ተጋሪ የሌለው፣ ንግስና እና ምስጋና ሁሉ የርሱ ነው እና እርሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው። አላህ ሆይ፣ የሰጠኸውን የሚከለክል የለም፣ የከለከልከውንም የሚሰጥ የለም፣ እና የባለሃብት ሀብት ወይም ግርማ ከአንተ ዘንድ አይጠቅመውም፣ ሀብት እና ግርማ ሁሉ ከአንተ ነውና።
Reference: ቡኻሪ፡ ፰፻፵፬