Loading...
Language: Amharic
لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيْكَ لَهُ لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَىْءٍ قَدِيْرٌ لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إِلَّا بِاللَّهِ لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَلَا نَعْبُدُ إِلَّا إِيَّاهُ لَهُ النِّعْمَةُ وَلَهُ الْفَضْلُ وَلَهُ الثَّنَاءُ الْحَسَنُ لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ مُخْلِصِيْنَ لَهُ الدِّيْنَ وَلَوْ كَرِهَ الْكَافِرُوْنَ
ላ ኢላሀ ኢለላሁ ወህደሁ ላ ሸሪከ ለሁ፣ ለሁል-ሙልኩ ወ ለሁል-ሀምዱ ወ ሁወ አላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር፣ ላ ሀውለ ወ ላ ቁወተ ኢላ ቢላህ፣ ላ ኢላሀ ኢለላሁ፣ ወ ላ ነእቡዱ ኢላ ኢያሁ፣ ለሁነ-ኒእመቱ ወ ለሁል-ፈድሉ ወ ለሁስ-ሰናኡል-ሀሰን፣ ላ ኢላሀ ኢለላሁ፣ ሙኽሊሲነ ለሁድ-ዲነ ወ ለው ከሪሀል-ካፊሩን
ከአላህ በስተቀር ሊመለክ የሚገባው የለም፣ ለብቻው፣ ተጋሪ የሌለው፣ ንግስና እና ምስጋና ሁሉ የርሱ ነው እና እርሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው፣ ከአላህ ውጭ ምንም ኃይል እና ጉልበት የለም። ከአላህ በስተቀር ሊመለክ የሚገባው የለም እና ከእርሱ በስተቀር ሌላን አናመልኩም። ጸጋ፣ ችሮታ እና መልካም ምስጋና ሁሉ የርሱ ነው። ከአላህ በስተቀር ሊመለክ የሚገባው የለም፣ ለእርሱ በሃይማኖት ታማኝ ሆነን (እናመልካለን) ከሀዲዎች ቢጠሉም።
Reference: ሙስሊም፡ ፭፻፺፬