Loading...
Language: Amharic
ከእያንዳንዱ የግዴታ ሶላት በኋላ፣ ሱረቱል ኢኽላስ አንድ ጊዜ፡
بِسْمِ اللَّـهِ الرَّحْمَـٰنِ الرَّحِيمِ قُلْ هُوَ اللَّـهُ أَحَدٌ ﴿١﴾ اللَّـهُ الصَّمَدُ ﴿٢﴾ لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ ﴿٣﴾ وَلَمْ يَكُن لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ ﴿٤﴾
(ሱረቱ አል-ኢኽላስ) ቢስሚላሂር-ራህማኒር-ራሂም። (1) ቁል ሁወላሁ አሀድ። (2) አላሁስ-ሰመድ። (3) ለም የሊድ ወ ለም ዩለድ። (4) ወ ለም የኩን ለሁ ኩፉወን አሀድ
(ሱረቱ አል-ኢኽላስ) በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው። (1) በል፤ እርሱ አላህ አንድ ነው። (2) አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው። (3) አልወለደም አልተወለደምም። (4) ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም። (ሱረቱ ኢኽላስ፡ 1-4) ሱረቱ አል-ፈለቅ አንድ ጊዜ፡
Reference: [፩] ሰሂህ (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፲፭፻፳፫ [፪] ሐሰን (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፶፻፹፪