Loading...
ከሶላት በኋላ ጠንካራ ዚክር
Language: Amharic
እያንዳንዳቸውን ሰላሳ ሶስት ጊዜ ይበሉ፡
سُبْحَانَ اللَّهِ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، وَاللَّهُ أَكْبَرُ
ሱብሀነላሂ፣ ወልሀምዱ ሊላሂ ወላሁ አክበር
ጥራት ለአላህ ይገባው፣ ምስጋና ለአላህ ይገባው፣ እና አላህ ከሁሉ የበለጠ ታላቅ ነው።
Reference: ሙስሊም ፩/፬፻፲፰፣ ቁጥር ፭፻፺፯