Loading...
ሱብሀነላህ የማለት ጥቅሞች
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- በቀን ፻ ጊዜ የሚል ሰው -
سُبْحَانَ اللَّهِ
ሱብሀነላህ
አላህ ጥራት ይገባው። (ይህንን ላለ ሰው) አንድ ሺህ መልካም ስራዎች ይመዘገቡለታል፤ አንድ ሺህ ኃጢአቶችም ይሰረዙለታል።
Reference: ሙስሊም፡ ፳፮፻፺፰