Loading...
ከጸሎት በኋላ ዱዓ
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ بِكَ أُحَاوِلُ وَبِكَ أُقَاتِلُ وَبِكَ أَصَاوِلُ
አላሁመ ቢከ ኡሃዊሉ ወ ቢከ ኡቃቲሉ ወ ቢከ ኡሳዊል
ያ አላህ! በእርዳታህ እሞክራለሁ፣ በእርዳታህ እታገላለሁ፣ በእርዳታህ ድፍረትን አሳያለሁ እና በእርዳታህ አሸናፊ እሆናለሁ።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ዳሪሚ፡ ፪/፪፻፲፯