Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي ذُنُوْبِي وَخَطَايَايَ كُلَّهَا اَللَّهُمَّ أَنْعِشْنِيْ وَاجْبُرْنِيْ وَاهْدِنيْ لِصَالِحِ الْأَعْمَالِ وَالْأَخْلَاقِ فَإِنَّهُ لَا يَهْدِيْ لِصَالِحِهَا وَلَا يَصْرِفُ سَيِّئَهَا إِلَّا أَنْتَ
አላሁመግፊርሊ ዙኑቢ ወ ኸጣያየ ኩለሃ፣ አላሁመ አንኢሽኒ ወጅቡርኒ ወህዲኒ ሊሳሊሂል አእማሊ ወል አኽላቂ ፈኢነሁ ላ የህዲ ሊሳሊሂሃ ወ ላ የስሪፉ ሰይኢሃ ኢላ አንተ
ያ አላህ! ስህተቶቼን እና ኃጢአቶቼን ሁሉ ማረኝ። ያ አላህ! አነሳሳኝ እና ታዛዥ አድርገኝ። ወደ መልካም ስራዎች እና ወደ መልካም ስነ-ምግባር ምራኝ። ምክንያቱም፣ ወደ ደጉ የሚመራ እና ከመጥፎው የሚመልስ ከአንተ በስተቀር ማንም የለምና። አቡ ኡማማ (ረ.ዐ) እና አቡ አዩብ (ረ.ዐ) እንዲህ አሉ፡ "ወደ ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) በማንኛውም የግዴታ እና የሱና ጸሎቶች ስሄድ፣ በጸሎቱ መጨረሻ ላይ ሲዞሩ ወይም ሲነሱ እነዚህን ሁለት ነገሮች ሲሉ ሰማኋቸው።"
Reference: ሐሰን (አልባኒ)። ሰሂህ አል ጃሚዕ፡ ፲፪፻፷፮