Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي ذَنْبِيْ وَوَسِّعْ لِي فِي دَارِيْ وَبَارِكْ لِي فِي رِزْقِيْ
አላሁመግፊር ሊ ዘንቢ፣ ወ ወሲእ ሊ ፊ ዳሪ፣ ወ ባሪክ ሊ ፊ ሪዝቂ
አላህ ሆይ፣ ኃጢአቴን ማረኝ፣ ቤቴን አስፋልኝ፣ እና በሰጠኸኝ ሲሳይ ባርክልኝ። አቡ ሙሳ (ረ.ዐ) እንዲህ አሉ፣ "የውዱ ውሃ ለአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) አመጣሁ።" ከዚያም ውዱ አደረጉ፣ ሰገዱ እና ይህንን ዱዓ ቀሩ።
Reference: ሐሰን (አልባኒ)። ሰሂህ አል ጃሚዕ፡ ፲፪፻፷፭