Loading...
ከሶላት በኋላ ዚክር
Language: Amharic
ሰላምታን ከመለሰ በኋላ፣ ረሱል (ሶ.ዐ.ወ) አንድ ጊዜ እንዲህ ይሉ ነበር፡
اَللَّهُ اَكْبَرُ
አላሁ አክበር
አላህ ከሁሉ የበለጠ ታላቅ ነው።
Reference: ቡኻሪ፡ ፰፵፪