Loading...
Language: Amharic
ሱረቱል ኢኽላስ ፲ ጊዜ፡-
بِسْمِ اللَّـهِ الرَّحْمَـٰنِ الرَّحِيمِ قُلْ هُوَ اللَّـهُ أَحَدٌ ﴿١﴾ اللَّـهُ الصَّمَدُ ﴿٢﴾ لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ ﴿٣﴾ وَلَمْ يَكُن لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ ﴿٤﴾
ቢስሚላሂር-ረህማኒር-ረሂም (፩) ቁል ሁወላሁ አሀድ (፪) አላሁስ-ሰመድ (፫) ለም የሊድ ወ ለም ዩለድ (፬) ወ ለም የኩን ለሁ ኩፉወን አሀድ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፣ በጣም አዛኝ በሆነው። (፩) በል፣ እርሱ አላህ አንድ ነው። (፪) አላህ (የሁሉም) መጠጊያ ነው። (፫) አልወለደም፣ አልተወለደምም። (፬) ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም። (ሱረቱል ኢኽላስ ፩-፬) ሶሂህ ከሆነ ሀዲስ ላይ፣ ሙዓዝ ኢብን አነስ (ረ.ዐ) እንደተናገሩት፡- የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- «ሱረቱል ኢኽላስን ፲ ጊዜ የቀራ፣ አላህ በጀነት ውስጥ ቤት ይገነባለታል።»
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ሰሂህ አል ጃሚዕ፡ ፷፬፻፸፪