Loading...
Language: Amharic
የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) በሌሊት (ለጸሎት) ይቆሙ ነበር እና 'አላሁ አክበር' ካሉ በኋላ ይህንን ልመና ይቀሩ ነበር፡
سُبْحَانَكَ اَللَّهُمَّ وَبِحَمْدِكَ وَتَبَارَكَ اسْمُكَ وَتَعَالَى جَدُّكَ وَلَا إِلَهَ غَيْرُكَ
ሱብሀነከ አላሁመ ወ ቢሀምዲከ፣ ወ ተባረከ ስሙከ፣ ወ ተአላ ጀዱከ፣ ወ ላ ኢላሀ ገይሩክ
አላህ ሆይ ጥራት ይገባህ፣ እና ምስጋና ይገባህ። ስምህ የተባረከ ነው እና ግርማህ የላቀ ነው። ከአንተ በስተቀር ሊመለክ የሚገባው የለም። ከዚያም ይህንን ለሶስት ጊዜ ይሉ ነበር -
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፯፻፸፭