Loading...
ከዊትር ጸሎት በኋላ ዱዓ (ሱብሀነል መሊኪል ቁዱስ)
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ይህንን ዚክር በዊትር ጸሎት መጨረሻ ሶስት ጊዜ ይቀሩ ነበር፣ እና በመጨረሻው ጊዜ በረጅሙ ይሉት ነበር፡
سُبْحَانَ الْمَلِكِ الْقُّدُّوْسِ
ሱብሀነል-መሊኪል-ቁዱስ
ጥራት እንዲሁም ምስጋና ለንጉሱ፣ ለቅዱሱ ይሁን።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። አቡ ዳውድ ቁጥር ፲፬፻፴፤ አን-ነሳኢ ቁጥር ፲፮፻፺፱፣ ፲፯፻፩