Loading...
ከዊትር ሶላት በኋላ ዱዓ (ረቡል-መላኢከቲ ወር ሩህ)
Language: Amharic
ለመጨረሻ ጊዜ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው እንዲህ አሉ -
رَبُّ الْمَلَائِكَةِ وَالرُّوحِ
ረቡል-መላኢከቲ ወር-ሩህ
የመላእክት እና የሩህ (ጂብሪል) ጌታ።
Reference: ሱናን ዳራቁጥኒ ፪/፴፩፣ ሙዐጀሙል አውሰጥ ፰/፩፻፰፣ ሱናን በይሀቂ ፫/፵