Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ اهْدِنِيْ فِيمَنْ هَدَيْتَ، وَعَافِنِيْ فِيمَنْ عَافَيْتَ، وَتَوَلَّنِي فِيمَنْ تَوَلَّيْتَ وَبَارِكْ لِي فِيمَا أَعْطَيْتَ وَقِنِيْ شَرَّ مَا قَضَيْتَ فَإِنَّكَ تَقْضِيْ وَلَا يُقْضَى عَلَيْكَ وَإِنَّهُ لَا يَذِلُّ مَنْ وَالَيْتَ، وَلَا يَعِزُّ مَنْ عَادَيْتَ تَبارَكْتَ رَبَّنَا وَتَعَالَيْتَ
አላሁመህዲኒ ፊመን ሀደይተ፣ ወ አፊኒ ፊመን አፈይተ፣ ወ ተወለኒ ፊመን ተወለይተ፣ ወ ባሪክ ሊ ፊማ አእጠይተ፣ ወ ቂኒ ሸረ ማ ቀደይተ፣ ፈኢነከ ተቅዲ ወ ላ ዩቅዳ አለይከ፣ ወ ኢነሁ ላ የዚሉ መን ዋለይተ፣ ወ ላ የኢዙ መን አደይተ፣ ተባረክተ ረበና ወ ተአለይተ
አላህ ሆይ፣ ከመራሃቸው ሰዎች ጋር ምራኝ፣ እና ጥንካሬ ከሰጠሃቸው ሰዎች ጋር አበርታኝ። ተንከባካቢ ከሆንካቸው ሰዎች ጋር ለልኝ። በሰጠኸኝ ነገር ባርክልኝ። ከወሰንከው ክፋት ጠብቀኝ። በእርግጥ አንተ ታዛለህ እንጂ አይታዘዝብህም፣ እና አንተ የተንከባከብከው ሰው አይዋረድም፣ አንተ ጠላት ያደረግከው ሰው አይከበርም። ጌታችን ሆይ፣ ተባረክ እና ላቅህ። ሀሰን ኢብን አሊ (ረ.ዐ) ስለዚህ ቁኑት ሲናገሩ፣ "የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) በዊትር ጸሎት እንደ ዊትር ቁኑት እንድላቸው እነዚህን ቃላት አስተማሩኝ" አሉ።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፲፬፻፳፭