Loading...
በጀነት ውስጥ ዛፍን ለመትከል የሚደረግ ዕለታዊ ዱዓ
Language: Amharic
የሚለውን ሰው -
سُبْحَانَ اللَّهِ الْعَظِيمِ وَبِحَمْدِهِ
ሱብሀነላሂል-'አዚም ወ ቢሀምዲሂ
ታላቁ አላህ ጥራት ይገባው፤ ምስጋናም አለው። ለእርሱ በጀነት ውስጥ የቴምር ዛፍ ይተከልለታል።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ቲርሚዚ፡ ፴፬፻፷፬