Loading...
Language: Amharic
اَللَّهُمَّ إِيَّاكَ نَعْبُدُ، وَلَكَ نُصَلِّي وَنَسْجُدُ، وَإِلَيْكَ نَسْعَى وَنَحْفِدُ، نَرْجُو رَحْمَتَكَ، وَنَخْشَى عَذَابَكَ، إِنَّ عَذَابَكَ بِالْكَافِرِينَ مُلْحَقٌ، اَللَّهُمَّ إِنَّا نَسْتَعِينُكَ، وَنَسْتَغْفِرُكَ، وَنُثْنِي عَلَيْكَ الْخَيْرَ، وَلَا نَكْفُرُكَ، وَنُؤْمِنُ بِكَ، وَنَخْضَعُ لَكَ، وَنَخْلَعُ مَنْ يَكْفُرُكَ
አላሁመ ኢያከ ነእቡዱ፣ ወ ለከ ኑሰሊ ወ ነስጁዱ፣ ወ ኢለይከ ነስአ ወ ነህፊዱ፣ ነርጁ ራህመተከ፣ ወ ነኽሻ አዛበከ፣ ኢነ አዛበከ ቢልካፊሪነ ሙልሀቅ። አላሁመ ኢና ነስተኢኑከ፣ ወ ነስተግፊሩከ፣ ወ ኑስኒ አለይከል-ኸይር፣ ወ ላ ነክፉሩከ፣ ወ ኑእሚኑ ቢከ፣ ወ ነኽዳኡ ለከ፣ ወ ነኽለኡ መን የክፉሩክ
አላህ ሆይ፣ አንተን ብቻ እናመልካለን፣ ለአንተም እንሰግዳለን እና በግንባር እንደፋለን። ወደ አንተ ለአምልኮ እና ለባርነት እንጣደፋለን። ተስፋችን ያንተ ምህረት ነው እና ቅጣትህን እንፈራለን። በእርግጥ ቅጣትህ በከሃዲዎች ላይ ይደርሳል። አላህ ሆይ፣ እርዳታህን እና ይቅርታህን እንለምናለን፣ እና በመልካም እናመሰግንሃለን። አንክድህም እና በአንተ እናምናለን። ለአንተ እንገዛለን እና አንተን የሚክድ ማንኛውንም (ሰው) እንተዋለን።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። ኢርዋኡል ገሊል፡ ፪/፻፸፣ በይሀቂ፡ አስ-ሱነኑል ኩብራ - ፪/፪፻፲፩