Loading...
ሟቹን በመቃብር ውስጥ ሲያስቀምጡ ዱዓ
Language: Amharic
ኢብን ኡመር (ረ.ዐ) እንዲህ አሉ፣ "የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ሬሳውን በመቃብር ውስጥ ሲያስቀምጡ ይህንን ዱዓ ይሉ ነበር፡
بِسْمِ اللَّهِ وَعَلَى سُنَّةِ رَسُوْلِ اللَّهِ (ﷺ)
ቢስሚላሂ ወ አላ ሱነቲ ረሱሊላህ
በአላህ ስም እና በአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) ሱና።
Reference: ሷሒሕ። አቡ ዳውድ፡ ፫፪፩፫