Loading...
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ፣ የሟች ሬሳ በመቃብር ስታስቀምጡ፣ እንዲህ በሉ፡
بِسْمِ اللَّهِ وَفِي سَبِيلِ اللَّهِ وَعَلَى مِلَّةِ رَسُولِ اللَّهِ
ቢስሚላሂ ወ ፊ ሰቢሊላሂ ወ አላ ሚለቲ ረሱሊላህ (ሶ.ዐ.ወ)
በአላህ ስም፣ በአላህ መንገድ እና በአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) መንገድ (ሚላት)።
Reference: ሷሒሕ። ኢብን ማጃህ፡ ፩፳፯