Loading...
Language: Amharic
لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إِلَّا بِاللَّهِ
ላ ሀውለ ወ ላ ቁወተ ኢላ ቢላህ
ከአላህ በስተቀር ምንም ኃይልም ሆነ ጉልበት የለም። ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- «አብዱላህ ኢብን ቀይስ ሆይ! ከጀነት ድልቦች መካከል ስለ አንዱ ልንገርህን?» እኔም፡- «በርግጥ፣ የአላህ መልእክተኛ ሆይ» አልኩ። እሳቸውም፡- «በለው» አሉ። - (ዱዓው ከላይ ተጠቅሷል)
Reference: ቡኻሪ፡ ፷፫፻፹፬