Loading...
Language: Amharic
ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) በጀናዛ ጸሎት ላይ እንዲህ ይሉ ነበር፡
اَللَّهُمَّ اغْفِرْ لِحَيِّنَا وَمَيِّتِنَا وَصَغِيرِنَا وَكَبِيرِنَا وَذَكَرِنَا وَأُنْثَانَا وَشَاهِدِنَا وَغَائِبِنَا اَللَّهُمَّ مَنْ أَحْيَيْتَهُ مِنَّا فَأَحْيِهِ عَلَى الْإِيمَانِ وَمَنْ تَوَفَّيْتَهُ مِنَّا فَتَوَفَّهُ عَلَى الْإِسْلَامِ اَللَّهُمَّ لَا تَحْرِمْنَا أَجْرَهُ وَلَا تُضِلَّنَا بَعْدَهُ
አላሁመግፊር ሊሀይይና፣ ወ መይይቲና፣ ወ ሰጊሪና ወ ከቢሪና፣ ወ ዘከሪና ወ ኡንሳና፣ ወ ሻሂዲና፣ ወ ጋኢቢና። አላሁመ መን አህየይተሁ ሚና ፈአህይሂ አለል-ኢማን፣ ወ መን ተወፈይተሁ ሚና ፈተወፈሁ አለል-ኢስላም። አላሁመ ላ ተህሪምና አጅረሁ ወ ላ ቱዲለና ባእደሁ
አላህ ሆይ፣ ከእኛ በህይወት ያሉትን እና የሞቱትን፣ ከእኛ ያሉትን እና የሌሉትን፣ ታናናሾቻችንን እና ታላላቆቻችንን፣ ወንዶቻችንን እና ሴቶቻችንን ማር። አላህ ሆይ፣ ከእኛ በህይወት ያቆየኸውን ሰው በአማኝነት አቆየው፣ እና ከእኛ በሞት የወሰድከውን ሰው በኢስላም ተከታይነት ውሰደው። አላህ ሆይ፣ ምንዳውን (የእምነትን) አትከልክለን እና ከእሱ ሞት በኋላ አታስሳስተን።
Reference: ሰሂህ (አልባኒ)። አቡ ዳውድ፡ ፴፪፻፩