Loading...
Language: Amharic
لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، اللَّهُ أَكْبَرُ كَبِيرًا، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ كَثِيرًا، سُبْحَانَ اللَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ، لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إِلَّا بِاللَّهِ الْعَزِيزِ الْحَكِيمِ
ላ ኢላሀ ኢለላሁ ወህደሁ ላ ሸሪከ ለሁ፣ አላሁ አክበር ከቢረን፣ ወልሀምዱ ሊላሂ ከሲረን፣ ሱብሀነላሂ ረቢል-'አለሚን፣ ላ ሀውለ ወ ላ ቁወተ ኢላ ቢላሂል-'አዚዚል-ሀኪም
ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ የለም፤ እርሱ ብቻውን ነው፤ ተጋሪ የለውም። አላህ እጅግ ታላቅ ነው፤ ምስጋናም ብዙ ለአላህ ነው። የዓለማት ጌታ የሆነው አላህ ጥራት ይገባው። አሸናፊ እና ጥበበኛ ከሆነው አላህ በስተቀር ምንም ኃይልም ሆነ ጉልበት የለም።
Reference: ሙስሊም፡ ፳፮፻፺፮