Loading...
Language: Amharic
የሚከተለው ዱዓ ጥሩ ነው -
اَللَّهُمَّ اجْعَلْهُ فَرَطًا وَذُخْرًا لِوَالِدَيْهِ، وَشَفِيعًا مُجَابًا، اَللَّهُمَّ ثَقِّلْ بِهِ مَوَازِينَهُمَا، وَأَعْظِمْ بِهِ أُجُورَهُمَا، وَأَلْحِقْهُ بِصَالِحِ الْمُؤْمِنِينَ، وَاجْعَلْهُ فِي كَفَالَةِ إِبْرَاهِيمَ، وَقِهِ بِرَحْمَتِكَ عَذَابَ الْجَحِيمِ، وَأَبْدِلْهُ دَارًا خَيْرًا مِنْ دَارِهِ، وَأَهْلًا خَيْرًا مِنْ أَهْلِهِ، اَللَّهُمَّ اغْفِرْ لِأَسْلَافِنَا، وَأَفْرَاطِنَا، وَمَنْ سَبَقَنَا بِالْإِيمَانِ
አላሁመጅአልሁ ፈረጠን ወ ዙኽረን ሊዋሊደይሂ፣ ወ ሻፊአን ሙጃበን። አላሁመ ሰቂል ቢሂ መዋዚነሁማ ወ አዚም ቢሂ ኡጁረሁማ፣ ወ አልሂቅሁ ቢሳሊሂል-ሙእሚኒን፣ ወጅአልሁ ፊ ከፋለቲ ኢብራሂመ፣ ወ ቂሂ ቢራህመቲከ አዛበል-ጀሂም። ወ አብዲልሁ ዳረን ኸይረን ሚን ዳሪሂ፣ ወ አህለን ኸይረን ሚን አህሊሂ፣ አላሁመግፊር ሊአስላፊና፣ ወ አፍራቲና ወ መን ሰበቀና ቢልኢማን።
አላህ ሆይ፣ እሱን (ህጻኑን) ለወላጆቹ ቀዳሚ፣ የተጠራቀመ ሀብት እና ተቀባይነት ያለው አማላጅ አድርገው። አላህ ሆይ፣ በእሱ ሚዛኖቻቸውን አክብድ እና ሽልማታቸውን አሳድግ። ከደግ አማኞች ጋር ቀላቅለው። በኢብራሂም (ዐ.ሰ) እንክብካቤ ስር አድርገው። በምህረትህ ከገሀነም ቅጣት ጠብቀው። ከቤቱ የተሻለ ቤት እና ከቤተሰቡ የተሻለ ቤተሰብ ስጠው። አላህ ሆይ፣ ከእኛ በፊት የሄዱትን፣ የጠፉ ልጆቻችንን እና በእምነት የቀደሙን ሁሉ ማር።
Reference: አል-ሙግኒ፣ ሊ ኢብን ቁዳማ፣ ፫/፬፻፲፮ ይመልከቱ፤ እንዲሁም አድ-ዱሩሱል ሙሂማ ሊ አምመቲል ኡማ፣ ሊሽ ሸይኽ አብዲል አዚዝ ኢብን አብዲላህ ኢብን ባዝ፣ ረሂመሁላህ፣ ገጽ ፲፭ ይመልከቱ።