Loading...
Language: Amharic
ታዋቂው ታቢኢ ሀሰን ባስሪ (ረ.ዐ) በህጻን ጀናዛ ላይ ሱረቱል ፋቲሀን እና የሚከተለውን ዱዓ ይቀሩ ነበር፡
اَللَّهُمَّ اجْعَلْهُ لَنَا سَلَفًا وَّفَرَطًا وَّأَجْرًا
አላሁመጅአልሁ ለና ሰለፈን፣ ወ ፈረጠን፣ ወ አጅረን
አላህ ሆይ፣ እሱን ለእኛ ቀዳሚ፣ መሪ እና የሽልማት ምክንያት አድርገው።
Reference: መውቁፍ ሐሰን (አልባኒ)። አህካሙል-ጀናኢዝ፣ ገጽ ፻፷