Loading...
Language: Amharic
የሐዘን መግለጫ በሚሰጡበት ጊዜ ይህንን ዱዓ መቅራት የተሻለ ነው
أَعْظَمَ اللَّهُ أَجْرَكَ، وَأَحْسَنَ عَزَاءَكَ، وَغَفَرَ لِمَيِّتِكَ
አእዘመል-ላሁ አጅረከ፣ ወ አህሰነ አዛአከ ወ ገፈረ ሊመይዪቲክ
አላህ ሽልማትህን ያሳድግ፣ ትዕግስትን (በሐዘን) የመቻል ብቃትን ይስጥህ፣ እና የሞተውን ሰው ይማርልህ።
Reference: አል-አዝካር ሊን ነወዊ ገጽ ፻፳፮